ጨከነብኝ cover art

ጨከነብኝ

T
Taffa Abera

Creada el may. 14, 2026

Letra

ጨክነብኝ እንዴ ሆድሽ በእኔ ላይ
አስቤ አላውቅም ሆዴ ባንቺ ላይ

ምነው አለምድም እኔ ሌላ
አንቺ አለሺኝ ብዬ ስመካብሽ ኖሬ
ተከፋውኝ ውዴ ፍቅርሽ በረታ

አንቺን በመውደዴ ተሞኘው መሰለኝ
አይዞህ ባይ ያገኘው መስሎኝ በመደሰቴ
የፍቅርን ባህር አልቻልኩም መሻገር

በድዬሽ እንደሆን ላቅርብ ይቅርታ
ተለመኚኝ አንቺ መዳኒቴ ነሽ
ፈውስ ለህመሜ