ከራሴ ሙላ
W
Wase Jc
stacked harmonies
Moody Ethiopian R&B groove with male vocals; midtempo 6/8 swing over deep bass and tight trap-influenced drums
airy keys and subtle krar licks. Verses stay close and confessional
almost whispered; chorus opens with wider reverb
and a hypnotic hook that repeats. Soft shakers and sub drops mark transitions
bridge strips to vocal and pads before a final
more intense chorus.
Created Mar 18, 2026
Lyrics
[Verse 1]
አል ሂደት ከሰው ቤት አልመፀወተው
ሰውነቴ አይዝል ላቤም አትደረቀው
ከሰው አልጠቢቅ ልትረፍ አልፌ
ከራሴ ሁል ጊዜ ሙላ አትጉደል ኪሴ (aye)
[Chorus]
የሰው ፊት ካራ ሰለቱ አይፍለጠኝ
ከቶ አይወጋኚ ልቤ አይቀርጥኝ
ጉልበቴ አትዛል አደራ ችግር አደራ አይየኚ
የምያገኛት የላበቴን ሂዎቴ ዋጋ ተባርካ በኔ ይኖርልኝ
[Verse 2]
እእእ ለምን ልይ ሰዎች ኣኣኣ
ካልተንተራሴ አሀአሀ ቃላቸው ይጠራ
ኤሄ ክንዴ ተዳክሞው አይቀርም በእሳት
ነገር ግን ልቤ ይህን መንገድ ብቻ ይቆጣጠራት
[Chorus]
የሰው ፊት ካራ ሰለቱ አይፍለጠኝ
ከቶ አይወጋኚ ልቤ አይቀርጥኝ
ጉልበቴ አትዛል አደራ ችግር አደራ አይየኚ
የምያገኛት የላበቴን ሂዎቴ ዋጋ ተባርካ በኔ ይኖርልኝ
አል ሂደት ከሰው ቤት አልመፀወተው
ሰውነቴ አይዝል ላቤም አትደረቀው
ከሰው አልጠቢቅ ልትረፍ አልፌ
ከራሴ ሁል ጊዜ ሙላ አትጉደል ኪሴ (aye)
[Chorus]
የሰው ፊት ካራ ሰለቱ አይፍለጠኝ
ከቶ አይወጋኚ ልቤ አይቀርጥኝ
ጉልበቴ አትዛል አደራ ችግር አደራ አይየኚ
የምያገኛት የላበቴን ሂዎቴ ዋጋ ተባርካ በኔ ይኖርልኝ
[Verse 2]
እእእ ለምን ልይ ሰዎች ኣኣኣ
ካልተንተራሴ አሀአሀ ቃላቸው ይጠራ
ኤሄ ክንዴ ተዳክሞው አይቀርም በእሳት
ነገር ግን ልቤ ይህን መንገድ ብቻ ይቆጣጠራት
[Chorus]
የሰው ፊት ካራ ሰለቱ አይፍለጠኝ
ከቶ አይወጋኚ ልቤ አይቀርጥኝ
ጉልበቴ አትዛል አደራ ችግር አደራ አይየኚ
የምያገኛት የላበቴን ሂዎቴ ዋጋ ተባርካ በኔ ይኖርልኝ