nafkot cover art

作成日:4月 12, 2026

歌詞

ላ ላ ላ ላ
ናፍቀሽኛል
አዎ
ና ፍቀሽኛል

አይገባሽሞይ አትረጂም ወይ

አስታዉስሻለሁ ዛሬም እንደገና

ለኔ እንደትላንቱ አልጎደልሽምና

ስምሽን ይጠራል ሁልጊዜ ምላሴ

ከአይኖቼ መራቅሽን ዋሽቼዉ ለራሴ

ያሳለፍኩት ሂወት ብዙ ነዉ ልንገርሽ

ካየኋቸዉ ሁሉ አንቺ ትለያለሽ



የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር

ብለሽኝ ነበረ እንደኔ ሚወድህ ብትፈልግ አታገኝ

ናፍቆቴ ልክ ነሽ ሂወትን ያላንቺ አልቻልኩም ከበደኝ

አሳስቃ ልቤን ሰርቃ እንዴት ቀረች ከኔ ርቃ

ከጄ ላይ ብትወጣም

ከቅፌ ብትወጣም

ናፍቃኛለች በጣም

የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር

በፍቅራችን ምለሽ አንዴ ቃል ገብተሻል

ያሳለፍነዉ ሁሉ እንዴት ይረሳሻል

እባክሽ አትራቂኝ አትበይኝ ተይ ቺላ

ናፍቆት ትዝታዬ ነዉ ሁሌም ያንቺ ገላ

የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር